ሥራ ከቶ ሳይሠሩ ፥ በሰው ነገር እየገቡ ፥ ያለ ሥርዓት ከእናንተ ዘንድ ስለሚሄዱ ስለ አንዳንዶች ሰምተናልና ። miał እንደነዚህ ያሉትንም በጸጥታ እየሠሩ የገዛ እንጀራቸውን ይበሉ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እናዛቸዋለን እንመክራቸውማለን ። miał እናንተ ግን ፥ ወንድሞች ሆይ ፥ መልካም ሥራን ለመሥራት አትታክቱ ።
በዚህ መልእክት ለተላከ ቃላችን የማይታዘዝ ማንም ቢኖር ፥ ይህን ተመልከቱት ፥ ያፍርም ዘንድ ከእርሱ ጋር አትተባበሩ ። miał ነገር ግን እንደ ወንድም ገሥጹት እንጂ እንደ ጠላት አትቍጠሩት ። [2 ወደ ኛ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ 3 11-15
Tłumaczony, proszę czekać..
